The winning entry has been announced in this pair.There were 4 entries submitted in this pair during the submission phase. The winning entry was determined based on finals round voting by peers.Competition in this pair is now closed. |
የአካባቢውን ቋንቋ በማያውቁት የአንድ የአውሮፓ ከተማ ውስጥ እየተመገቡ እንዳሉ ያስቡ፡፡ አስተናጋጁ/ አስተናጋጇ ብዙም እንግሊዝኛ አይናገርም / አትናገርም፡፡ ነገር ግን አእንደምንም ብለው ከምናሌው ላይ መመገብ እና መክፈል እንደሚችሉ የተገነዘቡትን አንድ ነገር ማዘዝ ቻሉ፡፡ አሁን ደግሞ እራስዎን የእግር ጉዞ እያደረጉ ሳለ መንገድ ስተው በጣም ተርበው በአንድ የአማዞን መንደር እንደተከሰተ ሰው አድርገው ይሳሉ፡፡ እዛ ያሉ ሰዎች እርስዎን ምን ማድረግ አእንዳለባቸው አያውቁም ፡፡ የማኘክ የምልክት ድምጽ ሲያሰሙ የጥንት ቋንቋ አእንደሚናገሩ አድርገው ተረዱዎት፡፡ እጅ መስጠትዎን ለማሳየት እጅዎን ወደላይ ሲያደርጉ ጥቃት ሊፈጽሙባቸው እንደሆነ አድርገው ተረዱ፡፡ የጋራ አውድ በሌለበት የሚደረግ ተግባቦት ከባድ ነው፡፡ ለምሳሌ የራዲዮ አክቲቭ ያለባቸው ስፍራዎች ለአልፍ አመታት ሳይነካኩ አእንዲቆዩ ተደርገው መተው አለባቸው፡፡ ነገር ግን ከአንድ ሺህ አመት በፊት ይነገር የነበረው እንግሊዝኛ በዚህ ዘመን ላሉ ተናጋሪዎች የማይገባ መሆኑን በመገንዘብ ተቋማት የኑክሌር ዝቃጮች ላይ የሚደረጉ ማስጠንቀቂያዎችን ለመፍጠር ታግለዋል፡፡ ይህን የማድረግ ሃላፊነት ያለባቸው ኮሚቴዎች የኮንክሪት ክምርን መስራት ፣ የኤድዋርድ ሙንሽ “ጩኸት” የተባለውን ስራ እንዲሁም የዘረመል ለውጥ የተደረገባቸው ለማስጠንቀቅ ወደሰማያዊነት የሚቀየሩ አእጽዋትን መትከል የመሳሰሉ ሃሳቦችን አምጥተዋል፡፡ ነገር ግን አንዳቸውም ለወደፊት አገልግሎት አእንደሚሰጡ አስተማማኝ ማረጋገጫ የለም፡፡ በአእነዚህ የዝቃጭ ማስወገጃ ስፍራዎች የሚደረጉ መልእክቶች የሚሰሩ አንዳንድ ሰዎች ሌላ ከፍ ያለ ተግዳሮት አካልም ሆነዋል፡፡ ያም ደግሞ ከምድራችን ውጪ ያሉ ህይወት ያላቸው አካላት ጋር የሚኖር መግባባት ነው፡፡ ይህም የዋየርድ ጋዜጠኛ የሆነው ዳን ኤል አቤራውስ አዲሱ ”ከምድር ውጪ ያሉ ቋንቋዎች” የሚለው መጽሃፍ ዋና ሃሳብ ነው፡፡ ከምድር ውጪ ያሉ አካላት መረጃን አእንዴት አእንደሚወስዱ የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ በሁለቱ የጠፈር መንኮራኩሮች በፓዩኒር 10 አእና 11 የተላኩ ጥንድ መልእክቶች እርቃናቸውን የሆኑ ስዎች እና መሬትን ለማግኘት የሚያስችል መሰረታዊ ነገሮች የያዘ ካርታ፤ ነገር ግን ያም ቢሆነ ባእድ አካላት ማየት አእንደሚችሉ ይገምታል፡፡ እንዲህ አይነት ስራዎች ያለመገኘት እድላችው ጥቂት ስለሆነ ከምድር የሚለቀቁ በብርሃን ፍጥነት የሚጓዙ የራዲዮ መልአእክቶች ግንኙነት የማድረግ አእድል አላቸው፡፡ ነገር ግን ከምድር ውጪ ላሉ አካላት የሚዘጋጅ ራዲዮ በትክክለኛው ሞገድ መቃኘት እንዳለበት ሁሉ በምድር ላሉትም አካላት አእንዲሁ ሊደረግ ይገባል፡፡ ባእዳን አካላት በምድር ላይ እንዴት ይገኛሉ ? የፓዮኒሩ ምልክት የዋልታዊ ስበቱ በመደበኛ የጊዜ ልዩነቶች የሚቀያየር ብ1420 ሜጋ ሄርትዝ ሞገድ ላይ የሚገኘ የሃይድሮጅን አቶምን መሰረታዊ ምልክት ፍንጭ በመሰረታዊ ስእል መልክ ይሰጣል፡፡ ሃይድሮጅን በአጽናፈ ስማይ ክሚገኙ አካላት አእንደልብ የሚገኝ አካል ስልሆን ይህ ስእል የስልክ ቁጥርን ያህል ሊያገለግል ይችላል የሚል ተስፋ አለ፡፡ | Entry #31670 — Discuss 0 — Variant: Not specified Winner
|
ቋንቋውን በማታውቀው የአውሮፓ መዲና ውስጥ እየተመገብኩ ነው ብለህ አስብ፡፡ አስተናጋጁ የተወሰነ እንግሊዘኛ ብቻ ይናገራል፤ ሆኖም እንደምንም ተጣጥረህ ከምግብ ዝርዝሩ ላይ የምታውቀውን ምግብ በልተህ ከፈልክ፡፡ አሁን ደግሞ እንዲህ ብለህ አስብ፤ የእግር ሽርሽር እያደረክ እያለ ጠፍተህ፣ከዛም ተርበህ እራስህን በአማዞናውያን መንደር ውሰጥ አገኘኸው፡፡ ምግብ የማኘክ ድምጽ እያወጣህ ነበርና መንደርተኞቹ እያሰፈራራሃቸው መሰላቸው፡፡ ሰዎችን አይተህ አጅ ለመስጠት እጅህን ስታነሳ ደግሞ ልታጠቃቸው እንደሆነ አሰቡ፡፡ የጋራ ባልሆነ አውድ ውሰጥ መግባባት አዳጋች ነው፡፡ ለምሳሌ፤ ራዲዮአክቲቭ ንጥረነገር የተከማቸባቸው ቦታዎች ሳይነኩ ለአስር ሺህ አመታት መተው አለባቸው፡፡ በሌላ በኩል የዛሬ አንድ ሺህ አመት የነበረ የእንግሊዘኛ ቋንቋ አሁን ላይ ለአብዛኛው ተናጋሪ ለመረዳት አስቸጋሪ መሆኑ ድርጅቶች ከኑክሊየር ሀይል ዝቃጭ ጋር በተያያዘ ለመጭው ትውልድ ማስጠንቀቂያ ለማስቀመጥ እየተቸገሩ ነው፡፡ ይህን ስራ ለመስራት የተቋቋሙ የስራ ቡድኖች የእሾህ ማማ ከመስራት አስከ የኤድዋርድ ሙንች ጩኸት የተሰኘ ስራ እና ልውጠተዘር ተካሄዶባቸው የማስጠንቀቂያ ሰማያዊ ቀለም የሚሰጡ እጽዋት እስከመፍጠር ድረስ ያልሞከሩት ነገር የለም፡፡ ማናቸውም ግን ለወደፊቱ ጠቃሚ መሆናቸው ማስተማመኛ አልተገኘም፡፡ በዚህ ጽዳጅ የማስወገድ ስራ ላይ ሲሳተፉ ከነበሩ ሰዎች መካከል ይበልጥ ውስብስብ በሆነ ሌላ ግዳጅ ውስጥ ተሰማርተው ነበር፡፡ ይህም ከምድር ውጭ ከሆኑ ባዕዳን ፍጡራን ጋር መግባባት ነው፡፡ ይህ የባእዳን ቋንቋ የሚለው የዋየርድ ጋዜጠኛ፣ ዳንኤል ኦብራኸስ መጽሀፍ ጭብጥ ነው፡፡ ባዕዳን አካላት መረጃ እንዴት እንደሚቀበሉ የሚታውቅ ነገር የለም፡፡ በ1970 ዎቹ መጀመርያ እርቃናቸውን የሆኑ ሰዎችን እና መሬትን የሚያመላክት ካርታ የሚያሳዩ ሁለት ለመገንዘብ ቀላል የሆኑ ምስሎች ፓዮኒር 10 እና 11 በተባሉ መንኮራኩሮች ባእዳን ፍጡራን ሊያዩዋቸው ይችላሉ በሚል ግምት ወደ ህዋ ተልከው ነበር፡፡ እነዚህ መንኮራኩሮች የመታየት እድላቸው እጅግ አናሳ ቢሆንም በብርሃን ፍጥነት የሚጓዝ የራዲዮ ሞገድ ግንኙነት የመፍጠር እድል ይኖረዋል፡፡ ሆኖም መሬት ላይ ያለ የሬድዮ ግንኙነት በተገቢ ፍሪኩወንሲ መቃኘት እንዳለበት ሁሉ፣ ከምድር ውጭ የሚዘረጋ የራድዮ ግንኙነትም እንደዛው መደረግ አለበት፡፡ በፓዮኒር የተላኩት ምስሎች በተመሳሳይ የጊዜ ኡደት የሚዘወሩ መግነጢሳዊ የሀይል ጫፎች ያለው የሀይድሮጅን አተም ንድፍ መሰረት ያደረገ መልእክት በ1420 ሜጋ ኸርዝ ፍርኩዌንሲ ይሰጣሉ፡፡ ይህም ሀይድሮጅን በብዛት የሚገኝ ቁስ ስለሆነ፣ የተላከው ንድፍ እንደ ስልክ ቁጥር ሊያገለግል ይችላል የሚል ተስፋ ስለተጣለበት ነው፡፡ | Entry #30653 — Discuss 0 — Variant: Not specified
|
የአከባቢውን ቋንቋ በማያውቁት በአውሮፓ ዋና ከተማ ውስጥ ሲመገቡ በዓይነ ሕሊናዎ ይታይ ፡፡ አስተናጋጁ ትንሽ እንግሊዝኛን ይናገራል ፣ ነገር ግን በክርክር ወይም በአጭበርባሪነት እርስዎ በሚገነዘቡት ፣ በሚበሉት እና በሚከፍሉት ምናሌ ላይ የሆነ ነገር ማዘዝ ይችላሉ ፡፡ አሁን በእግር ይጓዙ ፣ በእግር ጉዞ ከተሳሳተ በኋላ በአማዞንያን መንደር ውስጥ በረሃብ ይወጣሉ ፡፡ እዚያ ያሉት ሰዎች እርስዎን ምን እንደሚያደርጉ አያውቁም ፡፡ እርስዎ ለጥንት ምላስዎ የተሳሳቱትን ድምጾችን ማኘክ ፣ እጅ መስጠትን ለማሳየት እጆቻችሁን ከፍ ስታደርጉ ጥቃት የጀመራችሁ ይመስላቸዋል ፡፡ ያለ የጋራ አውድ መግባባት ከባድ ነው ፡፡ ለምሳሌ ፣ ሬዲዮአክቲቭ ጣቢያዎች ለአስር ሺዎች ዓመታት ሳይረበሹ መቆየት አለባቸው ፡፡ ሆኖም ከ 1,000 ዓመታት በፊት የነበረው የእንግሊዝኛ ቋንቋ በአሁኑ ጊዜ ለአብዛኞቹ ዘመናዊ ተናጋሪዎች የማይረዳው በመሆኑ ኤጀንሲዎች የኑክሌር ቆሻሻን ለማጀብ ማስጠንቀቂያ ለመፍጠር ተቸግረዋል ፡፡ ይህን ለማድረግ ኃላፊነት የተሰጣቸው ኮሚቴዎች ከፍ ካሉ የኮንክሪት ምሰሶዎች እስከ ኤድዋርድ ሙንች “ጩኸቱ” ፣ በዘር ተለውጦ አስደንጋጭ ሰማያዊ እስከ ሆነ ድረስ ሁሉንም ነገር ይዘው መጥተዋል ፡፡ ለወደፊቱ ማረጋገጫ ማንም የለም ፡፡ በእነዚህ የቆሻሻ መጣያ መልዕክቶች ላይ የሠሩ አንዳንድ ተመሳሳይ ሰዎችም እንዲሁ ከተፈጥሮ ውጭ ካለው ሕይወት ጋር መግባባት የበለጠ የከፋ ፈተና አካል ነበሩ ፡፡ ይህ የ“ተጨማሪ የብሳዊ ቋንቋዎች” ርዕሰ ጉዳይ ነው ፣ የሽቦው ጋዜጠኛ ዳንኤል ኦበርሀውስ አዲስ መጽሐፍ ፡፡ ከተፈጥሮ ውጭ የሆኑ አገራት ሰዎች መረጃን እንዴት እንደሚወስዱ የሚታወቅ ነገር የለም ፡፡ በ 1970 ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከ ጀማሪ መስራች 10 እና 11 ፣ ሁለት የጠፈር መንኮራኩሮች ጋር የተላኩ ጥንድ እርቃና የሆኑ የሰው ልጆችን እና ምድርን ለመፈለግ አስቸጋሪ የሆነ ካርታ ያሳያሉ ፣ ሆኖም ግን የውጭ ዜጎች ሊያዩ ይችላሉ የሚል ግምት አለ ፡፡ እንዲህ ዓይነቱ የእጅ ሥራ እጅግ በጣም አነስተኛ የመሆን ዕድል ስለሌለው ፣ ከምድር የሚመጡ የሬዲዮ ስርጭቶች በብርሃን ፍጥነት ተጓዙ የመገናኘት ዕድላቸው ሰፊ ነው ፡፡ ነገር ግን ምድራዊ ሬዲዮ ከትክክለኛው ድግግሞሽ ጋር መጣጣም እንዳለበት ፣ እንዲሁ የውስጠኛው ዓይነት መሆን አለበት ፡፡ መጻተኞች በትክክለኛው ላይ እንዴት ይሆናሉ? ጀማሪ መስራች ማስታወሻ በሃይድሮጂን አቶም መሰረታዊ ንድፍ መልክ ፍንጭ ይሰጣል ፣ የመግነጢሳዊው ምሰሶው በመደበኛ ክፍተቶች የሚገለበጠው በ 1,420 ሜኸር ድግግሞሽ ነው ፡፡ በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ሃይድሮጂን እጅግ የበዛ ንጥረ ነገር ስለሆነ ፣ | Entry #31033 — Discuss 0 — Variant: Not specified
|
አስቡት የአከባቢውን ቋንቋ በማያውቁት በአውሮፓ ዋና ከተማ ውስጥ ሲመገቡ፡፡ አስተናጋጁ ትንሽ እንግሊዝኛን ይናገራል ፣ ነገር ግን በክርክር ወይም በአጭበርባሪነት እርስዎ በሚገነዘቡት ፣ በሚበሉት እና በሚከፍሉት ምናሌ ላይ የሆነ ነገር ማዘዝ ይችላሉ ፡፡ አሁን በእግር ይጓዙ ፣ በእግር ጉዞ ከተሳሳተ በኋላ በአማዞንያን መንደር ውስጥ በረሃብ ይወጣሉ ፡፡ እዚያ ያሉት ሰዎች እርስዎን ምን እንደሚያደርጉ አያውቁም ፡፡ እርስዎ ለጥንት ምላስዎ የተሳሳቱትን ድምጾችን ማኘክ ፣ እጅ መስጠትን ለማሳየት እጆቻችሁን ከፍ ስታደርጉ ጥቃት የጀመራችሁ ይመስላቸዋል ፡፡ ያለ የጋራ አውድ መግባባት ከባድ ነው ፡፡ ለምሳሌ ፣ ሬዲዮአክቲቭ ጣቢያዎች ለአስር ሺዎች ዓመታት ሳይረበሹ መቆየት አለባቸው ፡፡ ሆኖም ከ 1,000 ዓመታት በፊት የነበረው የእንግሊዝኛ ቋንቋ በአሁኑ ጊዜ ለአብዛኞቹ ዘመናዊ ተናጋሪዎች የማይረዳው በመሆኑ ኤጀንሲዎች የኑክሌር ቆሻሻን ለማጀብ የሚያስችሉ ማስጠንቀቂያዎችን ለመፍጠር ተቸግረዋል ፡፡ ይህን ለማድረግ ኃላፊነት የተሰጣቸው ኮሚቴዎች ከፍ ካሉ የኮንክሪት ምሰሶዎች እስከ ኤድዋርድ ሙንች “ጩኸቱ” ፣ በዘር ተለውጠው አስደንጋጭ ሰማያዊን ለመቀየር እስከ ዕፅዋት ደርሰዋል ፡፡ ለወደፊቱ ማረጋገጫ ማንም የለም ፡፡ በእነዚህ የቆሻሻ መጣያ መልዕክቶች ላይ የሠሩ አንዳንድ ተመሳሳይ ሰዎችም እንዲሁ ከተፈጥሮ ውጭ ሕይወት ጋር መግባባት የበለጠ ከባድ አካል ነበሩ ፡፡ ይህ የ “ ሰረጎ ገብ ቋንቋዎች” ርዕሰ ጉዳይ ነው ፣ የሽቦው ጋዜጠኛ ዳንኤል ኦበርሀውስ አዲስ መጽሐፍ ፡፡ ከተፈጥሮ ውጭ የሆኑ አገራት ሰዎች መረጃን እንዴት እንደሚወስዱ የሚታወቅ ነገር የለም ፡፡ በ 1970 ዎቹ መጀመሪያ ላይ በ10 እና 11 ፣ ሁለት የጠፈር መንኮራኩሮች ጋር የተላኩ ጥንድ ርቆ እርቃናቸውን የሰው ልጆች እና ምድርን ለመፈለግ አስቸጋሪ የሆነ ካርታ ያሳያሉ ፣ ነገር ግን የውጭ ዜጎች ሊያዩ ይችላሉ የሚል ግምት አለ ፡፡ እንዲህ ዓይነቱ የእጅ ሥራ እጅግ በጣም አነስተኛ የመሆን ዕድል ስለሌለው ፣ ከምድር የሚመጡ የሬዲዮ ስርጭቶች በብርሃን ፍጥነት የሚጓዙ የመገናኘት ዕድላቸው ሰፊ ነው ፡፡ ነገር ግን ምድራዊ ሬዲዮ ከትክክለኛው ድግግሞሽ ጋር መጣጣም እንዳለበት ፣ እንዲሁ የውስጠኛው ዓይነት መሆን አለበት ፡፡ መጻተኞች በትክክለኛው ላይ እንዴት ይሆናሉ? የ እቃወቹ ንጣፍ በሃይድሮጂን አቶም መሰረታዊ ንድፍ መልክ ፍንጭ ይሰጣል ፣ የመግነጢሳዊው ምሰሶው በመደበኛ ክፍተቶች የሚገለበጠው በ 1,420 ሜኸር ድግግሞሽ ነው ፡፡ በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ሃይድሮጂን እጅግ የበዛ ንጥረ ነገር ስለሆነ ፣ ተስፋው ይህ ረቂቅ ንድፍ እንደ አንድ የስልክ ቁጥር ሆኖ ሊያገለግል ይችላል የሚል ነው፡፡ | Entry #30838 — Discuss 0 — Variant: Not specified
|